Fedral Dimocratic Republic of Ethiopia, Ministry of Finance

All News

None

በግብርናው ዘርፍ የታዩ አበረታች ውጤቶችን ለማጠናከር በበጀት እንደሚደገፍ ተገለጸ

ሚያዚያ 28 / 2014 ዓ.ም - ለሶስተኛ ቀን ቀጥሉ በዋለው የፌዴራል ባለበጀት መስሪ ቤቶች የበጀት ስሚ መርሀግብር የግብርና ሚኒስቴርና በስሩ የሚገኙ ተጠሪ ተቋማት የ2015 በጀት ዓመት የበጀት ዕቅድ ያቀረቡ ሲሆን በግብርናው ዘርፍ የታዩ አበረታች ውጤቶችን ለማጠናከር ተገቢው የበጀት ድጋፍ እንደሚደረግም ተገልጻል፡፡

None

ገንዘብ ሚኒሰቴር ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የወጪ ቅነሳን ተግባራዊ እንዲያደረጉ አሳሰበ

ሚያዚያ 26 / 2014 ዓ.ም ፡- ገንዘብ ሚኒሰቴር ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የመንግስትን በጀት ውጤታማ በሆነ መንገድ ጥቅም ላይ እንዲውልና ፍሪያማ የፋይናንስ አሰተዳር ስርዓት እንዲሰፍን  የወጪ ቅነሳ ተግባራዊ እንዲያደረጉ አሳሰበ፡፡

None

የፌደራል መንግስት ባለበጀት መስሪያ ቤቶች የ2015 በጀት አመት የበጀት ሰሚ ተጀመረ

ሚያዚያ 26 / 2014 ዓ.ም ፡- ገንዘብ ሚኒሰቴር ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የመንግስትን በጀት ውጤታማ በሆነ መንገድ ጥቅም ላይ እንዲውልና ፍሪያማ የፋይናንስ አሰተዳር ስርዓት እንዲሰፍን  የወጪ ቅነሳ ተግባራዊ እንዲያደረጉ አሳሰበ፡፡

None

Finance Minister Ahmed Shide holds meetings World Bank Country Director

On April 21, 2022, Finance Minister Ahmed Shide met with World Bank Country Director Ousmane Dione and discussed a range of issues, including impact of the current challenges, growth and World Bank support.

None

Policy Consultation Takes Place Between Ethiopia and the Republic of Korea

TheGovernment of The Federal Democratic Republic of Ethiopia (“Ethiopia”) represented by the Ministry of Finance (MoF), and The Republic of Korea, represented by the Embassy of the Republic of Korea held a policy consultation meeting.

None

የኦዲት ግኝት የተመዘገበባቸው 39 የፌዴራል ባለበጀት መስሪያ ቤቶች በገንዘብ እንዲቀጡና ከባድ የጽሁፍ የማሰጠንቀቂያ ደብዳቤ እንዲጻፍባቸው ተወሰነ

ሚያዝያ 12 / 2014 . - በዋና ኦዲተር ባለፉት ሶስት አመታት ተመርምረው የኦዲት ግኝት የተመዘገበባቸው 9 የፌዴራል ባለበጀት መስሪያ ቤቶች የበላይ ሀላፊዎችና የፋይናንስ ዳይሬክተሮች እያንዳንዳቸው በቅደም ተከተል 10 እና 9 ብር እንዲቀጡ የተወሰነባቸው ሲሆን በሌሎች 30 ባለበጀት መስሪያ ቤቶች ላይ ደግሞ ከባድ የጽኁፍ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ እንዲጻፍባቸው ተወስኖ ተግባራዊ ተደርጓል፡፡

None

የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ኢትዮጵያ ከደቡብ ሱዳን ጋር ያላትን ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት አጠናክራ እንደምትቀጥል አሰታወቁ

የገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ በደቡብ ሱዳን የገንዘብና ፕላን ሚኒስትር አጋክ አቹል የተመራ ልዑክ በተቀበሉበት ወቅት ኢትዮጵያ ከደቡብ ሱዳን ጋር ያላትን ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታውቀዋል፡፡

None

ገንዘብ ሚኒስቴር መሠረታዊ የምግብ ሸቀጦች ያለምንም የውጭ ምንዛሬ ፈቃድ በቀጥታ እንዲገቡ ወሰነ

የገንዘብ ሚኒስቴር መሰረታዊ የምግብ ሽቀጦች የሆኑት ዘይት፣ስንዴ፣ስኳር፣የህጻናት ወተት እና ሩዝ ያለምንም የውጭ ምንዛሬ ፍቃድ (በፍራንኮ ቫሉታ) በጉምሩክ ኮሚሽን በኩል በቀጥታ እንዲገቡ ወሰነ፡፡