Addis Ababa-Ethiopia – Making a shift from cash to digital payments will improve the lives of people, particularly the lives of those with low income and women.
የመንግስት ግዢንና ንብረት አስተዳደር ውጤታማና በዕቅድ የሚመራ ለማድረግ የፌዴራል ባለበጀት መስሪያ ቤቶች በዛሬው ዕለት በገንዘብ ሚኒስቴር እየመከሩ ነው፡፡ በመድረኩ የተገኙት የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ኢዮብ ተካልኝ እንደተናገሩት የፌዴራል መንግሥት ባለበጀት መ/ቤቶች እና የመንግሥት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የመንግስት
H.E Ahmed Shide, Minister of Finance discussed with H.E Mohammed Idriss Farah Ambassador of Djibouti to Ethiopia held discussions focusing on economic cooperation between the two countries.
በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ110ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ለ45ኛ ጊዜ የሚከበረው የአለም የሴቶች ቀን በገንዘብ ሚኒስቴር ታስቦ ውሏል፡፡
የካቲት 18 ቀን 2013 ዓ.ም አዲሰ አበባ፡ በኢትዮጵያ ሁለት የቴሌኮም ኦፕሬተሮችን ለመምረጥ የሚያስችልና በቴሌኮም ኦፕሬተርነት ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸውን አለም አቀፍ ተጫራቾችን የሚያወያይ የቪዲዮ ኮንፈረንስ ዛሬ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባለፉት ስድስት ወራት ያከናወናቸው ዋና ዋና የማሻሻያ ስራዎች የባንኩን ትርፋማነት ለማሳደግ እንዳስቻሉ ተገለፀ፡፡
በገንዘብ ሚኒስቴር በተካሄደው ስብሰባ የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት የግማሽ ዓመት አፈፃፀም ሪፖርት በቀረበበት ወቅት ድርጅቱ የማሻሻያ እርምጃዎችን በመውሰድ፣ ዘመናዊ አሰራሮችን በመከተል እና ውጪን በመቀነስ ትርፋማ መሆኑ ተገለፀ፡፡
H.E. Ato Ahmed Shide, Minister of Finance, and H.E. Mr. Stephan Auer, German Ambassador to Ethiopia held a discussion on ways to strengthen the economic relationship between the two countries.
የገንዘብ ሚኒስቴር የመንግስት የልማት ድርጅቶች በአለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አቀራረብ ደረጃዎች (International Financial Reporting Standards- IFRS) አተገባበር ተከትለው እንዲሰሩ አሳሰበ፡፡
Copyright © 2025 MOF All Right Reserved