ለኮርፖሬሽኑ በምክትል ዋና ዳይሬክተርነት የተሸሙት አቶ ሙሉአለም ጌታሁን ሲሆኑ ኮርፖሬሽኑ የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን የዕዳ ጫና በማቃለል ውጤታማ ሆነው እንዲዘልቁ የሚያግዝ አዲስ ተቋም ከመሆኑም በላይ የመንግስት የልማተ ድርጅቶችን ዕዳ በማቃለል በማክሮ ኢኮኖሚው ውስጥ የተፈጠረውን ያለመረጋጋት ለማስወገድ የሚያግዝ የመንግስት ድርጅት ነው፡፡
ሰኔ 08 ቀን 2013 ዓ.ም፡- የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ገንዘብ ሚኒስቴር አጠቃላይ ግምታቸው ወደ 2 ሚሊዮን ብር የሚሆኑ የኮንስትራከሽን፣የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶችን፣የተሸከርካሪ ጎማዎችንና ምንጣፍ ግብአቶችን ለመቄዶንያ የአዕምሮና አረጋዊያን መርጃ ማዕከል በዛሬው ዕለት በስጦታ አበረከተ፡፡
ሰኔ፣07 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ፡- የገንዘብ ሚኒስቴር እና የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታ እና አስተዳደር ኤጀንሲ እንዲሁም የኢትዮ-ቴሌኮም የቦርድ አማራር በተገኙበት ኢትዮ-ቴሌኮም በከፊል ወደ ግል ይዞታ የማዘዋወር ምዕራፍ የተጠናቀቀ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡
Copyright © 2025 MOF All Right Reserved